አብርሃም ልዩ የስጋ ቤት ጥራት ያላቸውን ኦርጋኒክ ስጋዎች በማቅረብ ይታወቃል። ከደጋማ የሀገራችን ክፍሎች የሚመጡ ምርጥ ሰንጋዎችን በዘመናዊ ንፅህና አዘጋጅተን ለቤትዎና ለሆቴልዎ እናቀርባለን። የደስታ ማዕድዎ መጀመሪያ እኛ ነን።